አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለመከላከያሰራዊት አባላት ወታደራዊ ማዕረጎች ሰጡ።የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መሰረትም፦
የብርጋዴር ጀነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
- ኮሎኔል ፍሰሃ ስንታየሁ ዕምሩ
- ኮሎኔል አስረሴ አያሌው ተገኘ
- ኮሎኔል ደዲ አስፋው አያኔ
- ኮሎኔል ዓለማየሁ ወልዴ ጅሎ
- ኮሎኔል በርሄ ኪዳነ ስራፍኤል
- ኮሎኔል ዳዊት ወልደሰንበት አውግቸው
- ኮሎኔል አስፋው ማመጫ ይርዳው
- ኮሎኔል ጥላሁን አሸናፊ ማሞ
- ኮሎኔል ግደይ ሀይሉ ገብረእግዚአብሄር
- ኮሎኔል ሽመልስ አጥናፉ ድንቁ
- ኮሎኔል ተስፋዬ ተመስገን አባይ
- ኮሎኔል ደሳለኝ ዳቼ ኡልቴ
- ኮሎኔል አባዲ ሰላምሳ አበበ
- ኮሎኔል መኮንን በንቲ ቴሶ
- ኮሎኔል ከበደ ረጋሳ ገርቢ
- ኮሎኔል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
- ኮሎኔል ነጋሲ ትኩእ ለውጠ
- ኮሎኔል ዳኛቸው ይትባረክ ገ/ማርያም
- ኮሎኔል ፍቃዱ ፀጋዬ እምሩ
- ኮሎኔል ይርዳው ገ/መድህን/ ገ/ፀድቅ
- ኮሎኔል ይልማ መኳንንት ተንሳይ
- ኮሎኔል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ
- ኮሎኔል ጉዕሽ በርሀ ወለደስላሴ
- ኮሎኔል አባተ ዓሊ ፍላቴ
- ኮሎኔል አለሙ አየነ ዘሩ
- ኮሎኔል ብርሃ በየነ ወልደንጉስ
- ኮሎኔል ሀይሉ እንዳሻው አቶምሳ
- ኮሎኔል ገ/ህይወት ሳሲኖስ ገብሩ
- ኮሎኔል ከበደ ፍቃዱ ገ/መድህን
- ኮሎኔል መኮንን አስፋው ቀልቦ
- ኮሎኔል አለምሰገድ ወ/ወሰን በርሄ
- ኮሎኔል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
- ኮሎኔል ወ/ጂወርጊስ ተክላይ አስፋው
- ኮሎኔል ተሾመ ገመቹ አደሬ
- ኮሎኔል ሰይድ ትኩዬ አበጋዝ
- ኮሎኔል መንግስቱ ተክሉ ተሰማ
- ኮሎኔል ኑሩ ሙዘይን ኣራሮ
- ኮሎኔል ዋኘው አለሜ አያሌው
- ኮሎኔል ሓድጉ ገብረጊወርጊስ ገብረስላሴ
- ኮሎኔል መኮንን ዘውዴ ዳመነ
የሜጀር ጀነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
- ብ/ጄነራል አታክልቲ በርሀ ገብረማርያም
- ብ/ጄነራል ያይኔ ስዩም ገብረማርያም
- ብ/ጄነራል አስራት ደኖይሮ አህመድ
- ብ/ጄነራል ዘውዱ በላይ ማለፊያ
- ብ/ጄነራል ሙሉ ግርማይ ገ/ህይወት
- ብ/ጄነራል ፍሰሃ ኪ/ማርያም ወ/ሂወት
- ብ/ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ ደስታ
- ብ/ጄነራል ዋኘው ኣማረ ደሳለኝ
- ብ/ጄነራል ሹማ አብደታ ህካ
- ብ/ጄነራል በላይ ስዩም አከለ
- ብ/ጄነራል መሓመድ ተሰማ ገረመው
- ብ/ጄነራል አብዱራህማን እስማኤል አሎ
- ብ/ጄነራል መሰለ መሰረት ተገኝ
- ብ/ጄነራል ክፍያለው አምዴ ተሰማ
የሌተናል ጄነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
- ሜጀር ጄነራል መሐሪ ዘውዴ ገ/ማሪያም
- ሜጀር ጄነራል ሞላ ሐይለማርያም አለማየሁ
- ሜጀር ጄነራል ሓሰን ኢብራሂም ሙሳ
የጄነራልነት ማዕረግ የተሰጣቸው
- ሌ/ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ይመር
- ሌ/ጄኔራል አብረሃ ወ/ማርያም ገንዘቡ
- ሌ/ጄኔራል አደም መሐመድ ሟህመድ
- ሌ/ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለልቻ