[BBC] Botswana shuts ‘miracle’ pastor Shepherd Bushiri’s church


Botswana has shut down the church of a controversial Malawian self-styled prophet, who claimed to walk on air. The government confirmed the closure of Shepherd Bushiri's Enlightened Christian Gathering Church (ECG) in Gaborone, reportedly due to concerns over so-called "miracle money". Malawi24 reports that the church has appealed against the decision, taken less than a …

አገራችን ኢትዮጵያና የወቅቱ የክርስትና አቅጣጫ – “ወደ አንተ መልሰን” (ክፍል ፩)


Like | Comment | Share “ማንኛውም መንግሥት ሥልጣኑና ኀላፊነቱ እስከምን ድረስ ነው? ማንኛውም መንግሥት ለሰላም፣ ለፍትሕና ለእኩልነት መቆም ሲገባው በተቃራኒው ጨቋኝና ኢፍትሐዊ ከሆነ፣ የቤተ ክርስቲያን ድምፅ ምን ሊሆን ይገባዋል? በኢትዮጵያ ለተከሰተው ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ቀውስ የቤተ ክርስቲያን ምላሽ ምንድን ነው? በማስታረቅ ሂደት ውስጥ፣ እውነትና ምሕረት፤ ጽድቅና ፍትሕ መገናኝት አለባቸው ስንል ምን ማለታችን ነው? በመጋቢ ግርማ በቀለ …

እስራኤል ዳንሳ ሐሰተኛ ነቢይ ተባለ


  ሐሰተኛ ነቢያትንና ሐዋሪያትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት 32ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ፣ በአስተምህሮ ዝንፈቶች፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረትን በለቀቁ ልምምዶችና በሞራል ውድቀቶች ዙሪያ እየታዩ ያሉ ክፍተቶችን አጢኖና አገናዝቦ የወንጌላውያንን ማንነት የሚገልጸውን፣ እንዲሁም ወንጌላውያን አማኞችን ወንጌላውያን ያሰኛቸውንና በርቱዕ የክርስትና እምነት ውስጥ ተቀባይነት ያላቸውን ትምህርቶች በማስተንተን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አቋሙን …

ዊሊያም ቲንዴል፦ “የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ አባት”


(በዶ/ር Girma Bekele) መጽሐፍ ቅዱስን ለትውልዱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ በመተርጎሙና በድነት፣ በቤተ ክርስቲያን ማንነትና ተልእኮ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ ፊት ለፊት በመቃወሙ፣ በአደባባይ በታሰርበት ቋሚ እንጨት ላይ በማገዶ እሳት ጋይቶ ከመሞቱ በፊት፣ የዊልያም ቲንዴል የመጨርሻ የስቃይ ጸሎት፣ “ጌታ ሆይ የእንግሊዝ አገርን ንጉሥ ዐይኖች ክፈት” የሚል ነበር። ቲንዴል በቤተ ክርስቲያን የተሃድሶ ታሪክ ውስጥ “የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ አባት” …

⚡ትንቢትና የነቢያት እንሴን በተመለከተ


⚡ከሰሞኑ በማህበራዊ ድህረገፆች የተዘዋወረው የኔ አቋም በሚል ሁሉም በግድግዳው የለጠፈው ፅሁፍ እኔ ወንጌላዊ ክርስትና አማኝ ነኝ። በዚህ ጽሑፍ የትንቢትና የነቢያት አገልግሎትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ግላዊ አቋሜን ለማንጸባረቅ እሞክራለሁ። ይህንን ለማድረግ የተነሣሁበት ዋነኛው ምክንያት ሰሞነኛው የነቢያትና የሐሰተኛ ትንቢቶች ውዥንብር ነው። እኔ በወንጌል እንደሚያምን አንድ ክርስቲያን፣ ከአብና ከወልድ የተካከለ የሕይወት ሰጭና ጌታ በሆነ አምላክ በመንፈስ …

በፍጥነት ማንበብ ይፈልጋሉ?| Do You Wish You Could Read Faster?


Four Reasons to Slow Down Cut out all the time between plays, and you can watch all the action of a nine-inning baseball game in about 18 minutes. Do the same with the average football game, and your total viewing time is only 11 minutes. Happiness and the Good Life Sounds efficient, but is it …

እግዚአብሄር መፅሐፍ ቅዱስን አልፃፈውም ይለናል – God Didn’t Write a Book


መፅሐፍ ቅዱስ መፅሐፍ ነው፤ የእግዚአብሄር መፅሐፍ፥ አይደል? በፍፁም ይለናል ቲም ቻሊስ የተባለ ፀሐፊ። መፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፍ አደለም፤ በተለያዩ ፀሃፊዎች ተፅፈው የተሰበሰቡ 66-81 የተለያዩ መፅሃፍት ስብስብ ነው። ለበለጠ መረጃ

The question of “spirituality” for Ethiopian & Eritrean churches


Original Post: Thursday, August 17, 2016 By: Samson Tilahun Providing a coherent framework for biblical spirituality is increasingly becoming a must, especially among the habesha community. It feels that we are standing at a cross road in history. It would make me captain obvious to rehearse the issues that we are facing. I don’t want …