How events in Ethiopia will influence the Horn of Africa


Reforms currently sweeping through Ethiopia under the new Prime Minister Abiy Ahmed have implications for the relationship between Ethiopia and its neighbours. Ethiopia is seen as the de facto leading state in the region. But it has a history of clashing with neighbouring states. The current reforms have the potential to bolster Ethiopia’s leadership role …

በተለወጠች ኢትዮጵያ ስለምናምን እንጂ 97 ላይ በመንግስት ወታደር ሲተኮስብን እርስዎ ኢህአዴግ እንደነበሩ እረስተን አይደለም


ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የአዲስ አበባ ወጣት ስራ አጥ የተደረገው፤ በሱስ እና ተስፋ መቁረጥ እንዲገፋ የተደረገው፤ በብሔር አልቧደንም ስላለ በየግዜው በአፈሳ የሚሰቃየው በእርስዎ ድርጅት ኢህአዴግ ነው፤ እኛ እርስዎን የደገፍነው በተለወጠች ኢትዮጵያ ስለምናምን እንጂ 97 ላይ በመንግስት ወታደር ሲተኮስብን እርስዎ ኢህአዴግ እንደነበሩ እረስተን አይደለም። ድርጅትዎ ኢህአዴግ ውሃ እና መብራት እያጠፋ ስለ ኑሮ እየተብሰለሰልን ሌላ ነገር እንዳንጠይቅ እንደሚያደርገን …

“የአዲስ አበባ ፓሊስ” ለሉአላዊ ባለቤቱ ይመለስ! ከኤርሚያስ ለገሰ


አዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሜጄር ጄኔራል ደግፌ በዲ በወቅታው የመዲናይቱ የፀጥታ ጉዳይ ላይ የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት። ኮሚሽነሩን በተሰጣቸው ሃላፊነት እና ስልጣን የማክበር የዜግነት ግዴታ አለብኝ።እንደ አንድ ዜጋ እና ድምፅ አልባ ለሆነው አዲስአበቤ( በአዲስ አበባ በፍላጐቱ የሚኖር) እንደሚቆረቆር ሰው ደግሞ ቅሬታዮን የማቅረብ መብት አለኝ። በመግለጫው ጄኔራሉ ላለፉት 27 አመታት የሰማነውን የመነቸከ አካሄድ እንደ ምርጥ ተሞክሮ …

በአዲስ አበባና በሌሎች ቦታዎች የታሰሩት የንቅናቄያችን አባላት ብቻ ሳይሆኑ የሌሎች ድርጅቶች አባላትና ደጋፊዎችም ጭምር እንደታሰሩም ተረድተናል – ነአምን ዘለቀ


በአለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ዙሪያ ፣ በቡራዩና ሌሎች አካባቢዎች ነዋሪ በሆኑ በኢትዮጵያ ዜጎች ላይ የተፈጸሙትን አረመኔዊ ግድያዎችና ወንጀሎች ፣ ተያይዞም ከአካባቢው የበርካታ ዜጎቻችን መፈናቀል ተከተሎ በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ታስርዋል። ከተሰሩትም ውስጥ የንቅናቄያችን የአዲስ አበባ የአቀባበል ኮሚቴ አባል የሆነው ብርሃኑ ተክለ ያሬድና ሌሎች የንቅናቄው አባላት መታሰራቸው ይታወቃል። ቅን አሳቢና በአሁን ወቅት በስጋት ላይ የምትገኙ …

በዴሞክራሲ ተስፋ መቁረጥ?አይታሰብም! – በፈቃዱ


ትላንት አንድ የስዊድን ጋዜጠኛ "ሐሳብን ከመግለጽ ነፃነት ይልቅ ደኅንነቴን እመርጣለሁ" የሚል አስተያየት አዲስ አበባ ላይ እንደገጠማት ነገረችኝ። ዛሬ ደግሞ በጥዋቱ አንዲት አሜሪካዊ ጓደኛዬ በዋትሳፕ "ብጥብጥ ካለበት ዴሞክራሲ ይልቅ ሠላማዊ አምባገነንነት ይሻላል" የሚል ክርክር እንደገጠማት ነገረችኝ። በጣም ነው ያዘንኩት፤ ምክንያቱም እዚህ ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ የሚፈልጉ የፖለቲካ ቡድኖች እንዳሉ አውቃለሁ። በመሠረቱ ዛሬ በጉዳዩ ላይ በአጭሩ መሞነጫጨር የፈልግኩት …

ለጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት የተፃፈ ግልፅ ደብዳቤ – ከአዲስ አበባ ወጣቶች ህብረት


ክቡር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ ገና በጠዋቱ ሃሳብዎትን ደግፎ ከጎንዎ የተሰለፈው፤ ለእርስዎ የታላቋ ኢትዮጵያ ራእይ መሳካት ከጎንዎ በቦምብ ደሙን ያፈሰሰው ወጣት በእስር እና እንግልት እየተዋከበ ነው። መረጃው እንደሚኖርዎ ተስፋ አለን፤ የኦነግን አቀባበል ምክንያት ሆኖ ከማግስቱ ጀምሮ በቡራዩ በደረሰው ጥቃት ወገንተኝነቱን ለማሳየት ጥቃቱን በመቃወም በጨዋነት ድምፁን ያሰማውን ወጣት በአደባባይ በጥይት ሲገደል፤ ከክቡርነትዎ ምንም አልሰማንም፤ …

አዲስ አበባና የጸጋዬ አራርሳ ነገር -በአቻምየለህ


ሰሞኑ እየተናፈሰ ባለው የአዲስ አበባ የጠብ አጀንዳ ዙሪያ ምንም ነገር ላለማለት ወስኛለሁ። ምንም ነገር ላለማለት የወሰንሁበትም ምክንያት ሰዎች ያዘጋጁልንን ጦርነት ላለመዋጋት ነበር። ሆኖም ግን አዲስ አበባን አስመልክቶ የአውስትራሊያው የኦሮሞ ብሔርተኛው አቶ ጸጋዬ አራርሳ በአዲስ ስታንታድር መጽሔት ላይ "COMMENTARY: THE INTEREST THAT IS NOT SO SPECIAL: ADDIS ABEBA, OROMIA, AND ETHIOPIA (http://addisstandard.com/the-interest-that-is-not-so-special-addis-abeba-oromia-and-ethiopia/)" በሚል ርዕስ ባሳተመውና ባለፈው …

ክንዱን ያፈረጠመው ስውር ሴራ በህዝቦች አንድነት ሲሸነፍ – ኢዜአ


በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ ግቢ ተገኝቻለሁ፡፡ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑና ተፈናቃዮችን የሚጠይቁ ሰዎች ቁጥር ብዙ ነው፡፡ በተለይ ጎረቤታሞች በፍቅር ዓይን በመተያየት፣ አብሮነትን በማንገሥ ሰውኛ ጠረን ይዘው ለዘመናት ተራርቀው እንደ ቆዩ እናት እና ልጅ እንባን ከዓይኖቻቸው ቁልቁል እያወረዱ ፍንድቅድቅ ያለ ፊት በማሳየት እርስ በእርስ ሲተቃቀፉ ላያቸው የአብሮነት ጉዳይ የቱን ያህል ጠንካራ መሆኑን ከማሳየት አልፎ ምንም እንከን …

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የተመራው የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ (ነሀሴ 23) ባካሄደው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ


በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የተመራው የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ኮሚቴው በስብሰባውም የተለያዬ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ልዩ ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል። በዚህም መሠረት፦ 1. የአገር ውስጥ የግል ባንኮች ከብሄራዊ ባንክ ለሚገዙት "27% ቦንድ" ብሄራዊ ባንክ የሚከፍላቸው ወለድ አሁን ካለው ከ3% ወደ 5% ከፍ እንዲል፣ 2. የኢትዮጵያ …

የቀድሞው የኢንሳ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ተወልደ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው – (ኤፍ ቢ ሲ)


አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23 ፣ 2010 ከሳምንታት በፊት በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ተወልደ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ክፍል ከአቶ ቢኒያም በተጨማሪ፥ ባለቤታቸው ወይዘሮ ጽጌ ተክሉ፣ በኢንሳ የስልጠናና ትምህርት ክፍል ዳይሬክተር አቶ ሰላምይሁን አደፍርስና በኢንሳ …