ANALYSIS: STORM ON ETHIOPIA’S DOORSTEPS: TACKLING CONVULSIONS IN THE GREATER MIDDLE EAST AND NORTHEAST AFRICA


The latest crisis in Ethiopia following the killing of civilians by army members in Moyale has so far displaced above 40, 000 Ethiopians Addis Abeba, March 21/2018 – Preoccupied by the internal upheavals that their own country is undergoing, Ethiopians can be excused for largely ignoring the storm gathering at their doorsteps. As alliances and …

ኦ ኢትዮጵያዊነት ደራሲ:(አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)


ኦ ኢትዮጵያዊነት ደራሲ: (አሳምነው ገብረወልድ Asamnew Gebrewold)   መፅሐፉ አራት የመራቤቴ አርበኛ ልጆች እጣ ፈንታ ላይ ያተኩራል። ጀግንነትን እምነትን ቁጭትን የሳያል። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚለውን የአበው አባባል ያንፀባርቃል። አብዮቱ ያመጣውንም ጣጣ ይዳስሳል። የዘመኑን የፈጠጠ ችግር እንደመስታወት ያሳየናል ማንነትን ያለማወቅ፣ የእምነት መሳሳት፣ ለፈረንጅ እንጀራ መስገድን እና መደለልን የሚያሳይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ …